“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ ድንገተኛና አስደንጋጭ ባልሆነበት እንኳ፣ ውድ ሰዋችን አብሮን አለመኖሩ ያሳዝነናል፤ ራሳችንም ተረኞች መሆናችንን ማስታወሳችን ያስፈራናል፤ ይህን ሁሉ

More
/

ፋኖ ለምን? ፋኖ እና በአብይ እየተሴረ ያለው ሴራ

በዛሬው የቅድሜ ሰሞነኛ ዝግጅታችን የምናነሳው የፋኖ ጉዳይ ሰፊ ርዕስ በመሆኑ በቀጣይ ዝግጅቶቻችን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን:: ለዛሬ ግን የብዓል ሳምንት በመሆኑ ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ ጏደኛ ለብዓሉ ሰብሰብ ሲል የአገር እና የወገን ጉዳይ መነሳቱ

More

የአማራ ህዝብ ያለበትን የኅልውና ስጋት በማገናዘብ ኅልውናውን ለማስከበር መወሰድ ስለሚገባቸው ቆራጥ እርምጃዎች ከዓለም አቀፍ የአማራ ማኅበራት የተሰጠ መግለጫ።

ሚያዚያ 20 ቀን 2014 ( አፕሪል 29 2022)| በቃን! የመጨረሻው ሞገድበሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የአማራ ማኅበራት መሪዎች በፋና (የአማራ ማኅበራት ህብረት በሰሜን አሜሪካ) እና በካሳ ( በካናዳ የአማራ ማኅበራት ህብረት) አስተባባሪነት፣ ከጥር 13

More
1 2 3 6