/

ፋኖ ለምን? ፋኖ እና በአብይ እየተሴረ ያለው ሴራ

2 mins read

በዛሬው የቅድሜ ሰሞነኛ ዝግጅታችን የምናነሳው የፋኖ ጉዳይ ሰፊ ርዕስ በመሆኑ በቀጣይ ዝግጅቶቻችን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን:: ለዛሬ ግን የብዓል ሳምንት በመሆኑ ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ ጏደኛ ለብዓሉ ሰብሰብ ሲል የአገር እና የወገን ጉዳይ መነሳቱ አይቀሬ ነው’ና በዚሁ አጋጣሚ ሰብሰብ ስንል ልናስብበት እና ልንንጋገርበት ይገባል ያልነውን አንኳር ጥያቄ እናነሳለን::በሚኖረን ውስን ሰዓት ለምናነሳው ጥያቄ ሰፋ ያለ ምላሽ እና የመፍትሄ ሃሳብ መስጠት አንችልም:: ነገር ግን በቀጣይ ተከታታይ ዝግጅቶቻችን ርዕሱን በስፋት እንመለስበታለን:: እስከዚያው ሁላችንም ጥያቄውን ከራሳችን ጋር እንዲሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር እንምከርበት:: የትናንንቱን ስህተት እንዳንደግመው ምን እናድርግ??

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ