“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ ድንገተኛና አስደንጋጭ ባልሆነበት እንኳ፣ ውድ ሰዋችን አብሮን አለመኖሩ ያሳዝነናል፤ ራሳችንም ተረኞች መሆናችንን ማስታወሳችን ያስፈራናል፤ ይህን ሁሉ

More
1 2 3 10