Featured
በወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ፣በራያ ቆቦ አዲስ የጸጥታ መመሪያ ተላለፈ፣ሱዳን አልፋሽጋ ግዛቴ ነዉ እወቁልኝ አለች
በወለንጭቲ ከባድ ተኩስ ተከፍቷልየሸዋሮቢቱ ጥቃት ሰለባዎችየሩሲያ ኢምባሲ ማስተባበያኮሎኔል ደመቀ ምን አሉ?
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ጋዜጠኛ እና የመበት ተሟጋቿን ርዕዮት አለሙን
እኛው ነን!
ታሪክ መርምረው፣ ሃሳብ አንጥረው መላ የሚፈጥሩ፣ የእውነትን መንገድ የሚያበሩና የሚመሩ ሊቆቻችንን፤ ግዙፍ አርቅቀው ረቂቅ አግዝፈው የሚያሳዩ ምናባውያን ጠቢቦቻችንን ይዘንና በዘመናዊ የመገናኛ መሳሪያዎች ታግዘን ህዝባችንን በሃሳብ በማገናኘት የወደፊት እድሉን የሚቆጣጠርበትን ማማ የምናቆምለት እኛው ነን!
የአማራ ህዝብ ያለበትን የኅልውና ስጋት በማገናዘብ ኅልውናውን ለማስከበር መወሰድ ስለሚገባቸው ቆራጥ እርምጃዎች ከዓለም አቀፍ የአማራ ማኅበራት የተሰጠ መግለጫ።
ሚያዚያ 20 ቀን 2014 ( አፕሪል 29 2022)| በቃን! የመጨረሻው ሞገድበሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የአማራ ማኅበራት
በወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ፣በራያ ቆቦ አዲስ የጸጥታ መመሪያ ተላለፈ፣ሱዳን አልፋሽጋ ግዛቴ ነዉ እወቁልኝ
የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ አሰባሳቢ ቡድን እጅግ አጣዳፊ የሆነ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የዋግህምራ ተፈናቃዯች በቦታው በመገኘት
በዛሬው የቅዳሜ ሰሞነኛ ዝግጅት:ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ በንፁሃን ላይ
የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ ማሰባሰብ በርካታ የብዙሃን መገናኛዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ጣይቱ ሆቴል የአዲስ ምዕራፍ
ማገር ሰሞንኛ – H.R. 6600 | ‘ተኩስ አቁም’?? | የዋግ ጩኸት | የተቃውሞ ሰልፍ
ነፃነት በነፃ አትገኝም!! ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ከአማራ ወጣቶች እና ከአማራ ተማሪዎች