/

የማገር እንግዳ፦ አቶ ጌታቸው በየነ

1 min read

እነሆ አዲሱ የማገር እንግዳ ዝግጅት ራሱን የዝግጅቱን አቅራቢ አቶ ጌታቸው በየነን የመጀመሪያው እንግዳ አድርጎ ይዞላችሁ ቀርቧል። “እይታ” እና “ጣይቱ” በተሰኙት ዝግጅቶቹ የሚታወቀው አቶ ጌታቸው በየነ ከጠቅላላ የህይወት ልምዱ አልፎ የቅርብ ጊዜ የአገር ቤት ጉብኝቱ ስለአገሩና ስለወገኖቹ ያስገነዘበውን እውነታ ያካፍለናል። ከዚህ በኋላ በማገር መገናኛ በየሳምንቱ በሚያቀርበው “የማገር እንግዳ” ዝግጅቱም ምን እንዳሰበልን ይነግረናል።

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ