ርዕይ
አማራው በመሠረታት፣ በገነባትና ጠብቆ ባኖራት አገሩ በኢትዮጵያ የትውልድ ውርሱ የሆነውን ኩሩ የአገር ባለቤትነቱን ይዞ ወደላቀ ስልጣኔ እንዲያደርስ
አላማዎች
- ማናቸውንም የአማራ ስብስቦች (የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የተራድኦ/የልማት ማኅበራት፣ የመገናኛ አውታሮች፣ ወዘተ.) ከአማራ ጥቅም አኳያ ያላቸውን አቋም መመርመር፤ በሃሳብና በመረጃ ማጠናከር
- በአገሪቱ የሚነደፉ እቅዶችንና የስራ ክንውኖችን ከአማራ ጥቅምና ጉዳት አኳያ መገምገምና ማሳወቅ
- የመንግሥትን አምባገነናዊ ተጽእኖ የሚቋቋም ዘላቂ አማራዊ አእምሮና አንደበት መሆን
- የአማራውን ኑሮ ለማሻሻል በሚበጁ የእውቀትና የልማት ሃሳቦች መምከር
- የአማራውን እሴቶች ልእልና ማራመድ
- አለምአቀፍ ጉዳዮችን ከአማራ ጥቅምና ጉዳት አኳያ ተመልክቶ ትንታኔና ምክረ ሃሳቦችን ለብዙሃንና ለተቋማት ማድረስ
- በታሪካዊ አስተዋጽኦው፣ ኢትዮጵያውያን በዓለም መንግሥታትና ሥልጣኔዎች ፊት ሁልጊዜም በገናናነት እንዲቆምላቸው ለሚመኙት አገረ-መንግሥት አማራው ማገር ሆኖ መኖሩን ማሳየት