Archives

አገር ከማጣት ስጋት የገቡበትን ጠብ ትጥቅን አጥብቀው እንጂ ተሸማግለው አይወጡትም!

‘ከክልላቸው ውጭ ይኖራሉ’ ያላቸውን ወገኖቹን ፈጅቶና አስሰድዶ ደጀኑን ሕዝብ አለተከላካይ ለእልቂት ሊያጋልጠው እደጁ ከደረሰው ፀረ-አማራ ኃይል ጋር የሞት-ሽረት ጦርነት የገጠመውን የአማራ አርበኛ

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ ድንገተኛና አስደንጋጭ ባልሆነበት እንኳ፣ ውድ ሰዋችን

1 2 3 10