Archives

በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ እንዲሁም በአፍሪካና በእስያ የሚገኙ የአማራ ማኅበራት በመላው ዓለም ለሚገኙ አማራዎችና የአማራ ወዳጆች “አገር ማዳንና ለወገን ደጀን መሆን” የሚል ታላቅ የገንዘብ መዋጮ ጥሪ አቀረቡ።

“ከአማራ ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ” የሚለው ትህነግ አገር መጋቢ በሆነው የአማራ ገበሬ ላይ ማሳ በማለስለሻውና በመዝሪያው ወቅት፣ በሐምሌ፣ ያወጀበት ጦርነት የአገር ደኅንነት ስጋት

በውጭ አገራት አለም አቀፉን የዐማራ ንቅናቄ እያስተባበሩ የሚገኙ መሪ ድርጅቶች ለመላው የዐማራ ህዝብ እና ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ

ኃምሌ 07/2013 ዓ.ም. በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ የዐማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ንቅናቄ የሚመሩ እና የሚያስተባብሩ ድርጅቶች ለማገር መገናኛ በላኩት የጋራ መግለጫ

የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) በዩናይትድ ስቴትስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተግባር ጥሪ አቀረበ።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ከሰሞኑ ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባወጡት ትዕዛዝ መሰል መግለጫ በመላው ዓለም የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ቁጣቸውን በተለያየ