/

በአማራ ትግል በውጭ የሚኖረው አማራ ታጋይ ወይስ አታጋይ? – ልጅ ተድላ መላኩ

ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ወጣቱን ደራሲ እና የማህበረሰብ አንቂ ልጅ ተድላ መላኩን ይዞልን ቀርቧል:: በርካታ ቁምነገሮች የተነሱበት ይህ ውይይት እንዳያመልጣችሁ:: ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ይተባበሩን:: ማገር መገናኛ ዝግጅት ክፍል

More
/

የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ

የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ መልካም ቆይታ!

More
/

አዲስ አመትና የአማራው ሁለገብ ትግል

የተለቀቁ አካባቢዎችና ከትህነግ ጋር ያለው ጦርነት አለመቆም፣ በኦሮሞው መንግስትና ኦነግ በአማራው ላይ የቀጠለው የዘር ጭፍጨፋ፣ የእማራው ንቅናቄ በአገር ውስጥና በውጭ ሀገራት፣ የጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ እስራትና የፍትህ ጥሪ፣ መልካም ቆይታ!

More
/

የተሰጠን አደራ

የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰብና ድጋፍ ሰጭ ተቋም (AEF) የተሰጠውን አደራ የመወጣት ሂደትና የወደፊት እቅድ መልካም ቆይታ!

More
1 3 4 5 6 7