በዛሬው የቅዳሜ ሰሞነኛ ዝግጅት:
ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ በንፁሃን ላይ ተኩስ የከፈተው የመንግስት ኃይል በመረጃ ይጋለጣል::
የሚነሱ ነጥቦች:
- በኦሮሞ ክልል መንግስት የሚመራ የመንግስት ኃይል ለምን በንፁሃን ላይ ተኩስ ከፈተ?
- የአገሪቱን የመንግስት ሚዲያዎች እንዲሁም አለም አቀፍ ሚዲያዎችን ተጠቅሞ የሃሰት መረጃ ማሰራጨት ለምን አስፈፈገ?
- ይህ ክስተት ካለፋት የአራት አመታት የአገዛዙ የጥፋት ወንጀሎች ጋር እንዴት ይገናኛል?
- ለመጭው አይቀሬ ትልቅ አደጋ ህዝባችን ራሱን እንዴት ያዘጋጅ?