/

“ቆርኬ የሚባል ነገር ከየት እንዳመጡት እና ምን እንደሆነ አናውቅም”

2 mins read

በዛሬው የቅዳሜ ሰሞነኛ ዝግጅት:
ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ በንፁሃን ላይ ተኩስ የከፈተው የመንግስት ኃይል በመረጃ ይጋለጣል::
የሚነሱ ነጥቦች:

  • በኦሮሞ ክልል መንግስት የሚመራ የመንግስት ኃይል ለምን በንፁሃን ላይ ተኩስ ከፈተ?
  • የአገሪቱን የመንግስት ሚዲያዎች እንዲሁም አለም አቀፍ ሚዲያዎችን ተጠቅሞ የሃሰት መረጃ ማሰራጨት ለምን አስፈፈገ?
  • ይህ ክስተት ካለፋት የአራት አመታት የአገዛዙ የጥፋት ወንጀሎች ጋር እንዴት ይገናኛል?
  • ለመጭው አይቀሬ ትልቅ አደጋ ህዝባችን ራሱን እንዴት ያዘጋጅ?

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ