Featured

አገር ከማጣት ስጋት የገቡበትን ጠብ ትጥቅን አጥብቀው እንጂ ተሸማግለው አይወጡትም!

‘ከክልላቸው ውጭ ይኖራሉ’ ያላቸውን ወገኖቹን ፈጅቶና አስሰድዶ ደጀኑን ሕዝብ አለተከላካይ ለእልቂት ሊያጋልጠው እደጁ ከደረሰው ፀረ-አማራ ኃይል ጋር የሞት-ሽረት ጦርነት የገጠመውን የአማራ አርበኛ ‘በሽምግልና ሰበብ ትጥቁን እያስፈቱት ነው’ የሚል ወሬ ይስሰማል። ይህ እውነት ከሆነ፣ ትጥቁን ለሚፈታው የአማራ አርበኛ የረሳውን የሽምግልና ባህሉን ማስታወስ ያስፈልጋል። ሽምግልና በግለሰቦች

እኛው ነን!

ታሪክ መርምረው፣ ሃሳብ አንጥረው መላ የሚፈጥሩ፣ የእውነትን መንገድ የሚያበሩና የሚመሩ ሊቆቻችንን፤ ግዙፍ አርቅቀው ረቂቅ አግዝፈው የሚያሳዩ ምናባውያን ጠቢቦቻችንን ይዘንና በዘመናዊ የመገናኛ መሳሪያዎች ታግዘን ህዝባችንን በሃሳብ በማገናኘት የወደፊት እድሉን የሚቆጣጠርበትን ማማ የምናቆምለት እኛው ነን!

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው።

1 7 8 9