Featured

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ ድንገተኛና አስደንጋጭ ባልሆነበት እንኳ፣ ውድ ሰዋችን አብሮን አለመኖሩ ያሳዝነናል፤ ራሳችንም ተረኞች መሆናችንን ማስታወሳችን ያስፈራናል፤ ይህን ሁሉ ስሜት በለቅሶ ከውስጣችን አጥበን፣ አብረውን ከቆሙት ጋር ተሸነጋግለን፣ ደግሞ ሌላው ሞት እስኪመጣ

እኛው ነን!

ታሪክ መርምረው፣ ሃሳብ አንጥረው መላ የሚፈጥሩ፣ የእውነትን መንገድ የሚያበሩና የሚመሩ ሊቆቻችንን፤ ግዙፍ አርቅቀው ረቂቅ አግዝፈው የሚያሳዩ ምናባውያን ጠቢቦቻችንን ይዘንና በዘመናዊ የመገናኛ መሳሪያዎች ታግዘን ህዝባችንን በሃሳብ በማገናኘት የወደፊት እድሉን የሚቆጣጠርበትን ማማ የምናቆምለት እኛው ነን!

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው።

1 2 3 4 9