በዚህ ሳምንት የማገር መገናኛ ሰሞነኛ ዝግጅት: ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላት ፍላጎት ምንድን ነው? የባይደን አስተዳደር ከትህነግ ጋር እያሳየው ያለው የለየለት ወገንተኝነት የዩናይትድ ስቴትስን የቀጠናው ፍላጎት ለማሳካት ነው ልንል
እነሆ አዲሱ የማገር እንግዳ ዝግጅት ራሱን የዝግጅቱን አቅራቢ አቶ ጌታቸው በየነን የመጀመሪያው እንግዳ አድርጎ ይዞላችሁ ቀርቧል። “እይታ” እና “ጣይቱ” በተሰኙት ዝግጅቶቹ የሚታወቀው አቶ ጌታቸው በየነ ከጠቅላላ የህይወት ልምዱ አልፎ የቅርብ ጊዜ የአገር
More
በዚህ ሳምንት የማገር መገናኛ ሰሞነኛ ዝግጅት: ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላት ፍላጎት ምንድን ነው? የባይደን አስተዳደር ከትህነግ ጋር እያሳየው ያለው የለየለት ወገንተኝነት የዩናይትድ ስቴትስን የቀጠናው ፍላጎት ለማሳካት ነው ልንል
More
የዶ/ር አብይ አስተዳደር ከትግራይ ክልል ስለወጣው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠን መረጃ ለምን እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሆነ? የአማራ ህዝብ ትግል አብይ ወይም ህውሃት ከሚል ነጭ እና ጥቁር ምልከታ ነፃ ወጥቶ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ
More
ወገን ግድግዳ ሁን፤ የዘመመ ቤታችንን ልናቀና ማገር ይዘን መጥተናል! በፖለቲካ ፓርቲ ወይም በድጋፍ ሰጪ ድርጅት፣ በማኅበረሰብ፣ በልማት፣ በተራድኦ፣ ወይም በሌሎች አይነት ማኅበራትና ድርጅቶች በንቃት መሳተፍ፣ ወገናችንን ከጥፋት ለመታደግና የአገሩ ባለቤት እንዲሆን ለማስቻል
More