/

አዲስ አመትና የአማራው ሁለገብ ትግል

የተለቀቁ አካባቢዎችና ከትህነግ ጋር ያለው ጦርነት አለመቆም፣ በኦሮሞው መንግስትና ኦነግ በአማራው ላይ የቀጠለው የዘር ጭፍጨፋ፣ የእማራው ንቅናቄ በአገር ውስጥና በውጭ ሀገራት፣ የጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ እስራትና የፍትህ ጥሪ፣ መልካም ቆይታ!

More
/

የተሰጠን አደራ

የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰብና ድጋፍ ሰጭ ተቋም (AEF) የተሰጠውን አደራ የመወጣት ሂደትና የወደፊት እቅድ መልካም ቆይታ!

More
/

ያልተገለጡ ሐቆች

ስራ የብዙዎችን እንባ አብሷል:: ለብዙዎች ተስፋ ወኗል:: በእስከ አሁን የዘመቻው ጉዞ ምን ያልተነገሩ ሐቆች አሉ? ስኬቱ እና ፈተናዎቹ ምን ምን ናቸው? በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ አቶ ጌታቸው ከአቶ ተመስገን ጋር በመሆን እንኳር

More
/

አብራር:- ኢትዮጵያ ለውጥና ነውጥ – ክፍል ፩

የዝግጅት ርዕስ፦ ኢትዮጵያ ለውጥ እና ነውጥ መግለጫ፦ የዚህ ውይይት ዓላማ የዛሬው የአገራችን ችግር ያሳለፍናቸው የለውጥና ነውጥ ዘመናት ጠንቅ መሆኑን፤ በዚያ ጊዜ ምናልባትም እዚህ ይደርሳሉ ተብለው ያልታሰቡ አስተሳሰቦች በነውጡ ሞገድ ታግዘው ዛሬ ሕግና

More
/

አማራነት እና አማራ

አማሮች “አማራ ነን” ብለው የተቃጣባቸውን ጥቃት በሚመጥን ጥንካሬ መደራጀት ያልቻሉበት ምክንያት ነገድና ብሔራቸው እየተምታታባቸው ይሆን?

More
1 5 6 7 8