በዚህ ሳምንት የማገር መገናኛ ሰሞነኛ ዝግጅት: ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላት ፍላጎት ምንድን ነው? የባይደን አስተዳደር ከትህነግ ጋር እያሳየው ያለው የለየለት ወገንተኝነት የዩናይትድ ስቴትስን የቀጠናው ፍላጎት ለማሳካት ነው ልንል
ማገር ሰሞንኛ – H.R. 6600 | ‘ተኩስ አቁም’?? | የዋግ ጩኸት | የተቃውሞ ሰልፍ
More
ነፃነት በነፃ አትገኝም!! ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ከአማራ ወጣቶች እና ከአማራ ተማሪዎች
More
የአማራ ተማሪዎች ፈተና – “በአምቦ ዩንቨርስቲ ጡቷን የተቆረጠች አማራ ተማሪ አለች”
More
በ $35 ምን አይነት ቁምነገር መስራት እችላለሁ? 405 views • Mar 16, 2022 • ከዚህ በታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ(link) በመጫን ወላጅ አልባ የሆኑ ህፃናትን በወላጅ በኃላፊነት ይረከቡ:: በወር 35 የአሜሪካን ዶላር አንድ ልጅ
More
በመላው አለም በሚንቀሳቀሱ የአማራ ማህበራት እና ድርጅቶች አስተባባሪነት በቃን! በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ ማሰባሰብ ባለፋት ስምንት ወራት ጉዞው ከወገን ደራሽ ለጋሾች ከ1.7 ሚልዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ ችሏል::
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ መሪን የነፃነት ታጋዩን እስክንድ ነጋ ይዞልን ቀርቧል:: በውይይታቸው የባልደራስን ያለፋትን ሶስት አመታት ድርጅታዊ ጉዞ ከአገራችን ወቅታዊ ጉዳዯች ጋር በማገናኘት አጠቃላይ የፖለቲካ ኃይሎች አሰላለፍ
More
ጌታቸው በየነ በዚህ ሳምንት የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ወጣቷን ጸሐፊ እና መምህርት መስከረም አበራ ይዞልን ቀርቧል:: የውይይታቸው ትኩረት መስከረም ከሰሞኑ “የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ ለህዝብ ባሰራጨችው ሰንድ ዙሪያ
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ከህግ ባለሙያው አቶ አሳምን መኮነን ጋር ህግ ነክ በሆኑ አገራዊ ርዕሰ ጉዳዯች ላይ ተወያይቷል:: በውይይቱ የሚነሱ ነጥቦች: • አገር በነገድ እና በጎሳ ተሸንሽና የታጠቀ ኃይል ሁሉ
More