/

ፋኖ ለምን? ፋኖ እና በአብይ እየተሴረ ያለው ሴራ

በዛሬው የቅድሜ ሰሞነኛ ዝግጅታችን የምናነሳው የፋኖ ጉዳይ ሰፊ ርዕስ በመሆኑ በቀጣይ ዝግጅቶቻችን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን:: ለዛሬ ግን የብዓል ሳምንት በመሆኑ ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ ጏደኛ ለብዓሉ ሰብሰብ ሲል የአገር እና የወገን ጉዳይ መነሳቱ

More
/

ዋግህምራ | ሰቆጣ

የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ አሰባሳቢ ቡድን እጅግ አጣዳፊ የሆነ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የዋግህምራ ተፈናቃዯች በቦታው በመገኘት ድጋፍ በማድረስ ለወገን ደራሽነቱን አስመስክሯል::ይሁን’ና የማገር መገናኛ ቡድን በቦታው ተገኝቶ እንደታዘበው ችግሩ እንዲሁ በቀላሉ የሚቀረፍ ባለመሆኑ መሰረታዊ

More
/

“ቆርኬ የሚባል ነገር ከየት እንዳመጡት እና ምን እንደሆነ አናውቅም”

በዛሬው የቅዳሜ ሰሞነኛ ዝግጅት:ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ በንፁሃን ላይ ተኩስ የከፈተው የመንግስት ኃይል በመረጃ ይጋለጣል::የሚነሱ ነጥቦች: በኦሮሞ ክልል መንግስት የሚመራ የመንግስት ኃይል ለምን በንፁሃን ላይ ተኩስ

More
/

የአዲስ ምዕርፍ ጅማሮ

የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ ማሰባሰብ በርካታ የብዙሃን መገናኛዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ጣይቱ ሆቴል የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮውን አስተዋወቀ:: ማገር መገናኛ

More
1 2 3 4 5 6 8