በዚህ ሳምንት የማገር መገናኛ ሰሞነኛ ዝግጅት: ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላት ፍላጎት ምንድን ነው? የባይደን አስተዳደር ከትህነግ ጋር እያሳየው ያለው የለየለት ወገንተኝነት የዩናይትድ ስቴትስን የቀጠናው ፍላጎት ለማሳካት ነው ልንል
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ከህግ ባለሙያው አቶ አሳምን መኮነን ጋር ህግ ነክ በሆኑ አገራዊ ርዕሰ ጉዳዯች ላይ ተወያይቷል:: በውይይቱ የሚነሱ ነጥቦች: • አገር በነገድ እና በጎሳ ተሸንሽና የታጠቀ ኃይል ሁሉ
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ጋዜጠኛ እና የመበት ተሟጋቿን ርዕዮት አለሙን ይዞልን ቀርቧል የአለፉት አራት አመታት የአብይ አህመድ መራሽ የኢሃዲግ የብዙዎችን ስብዕና ተፈታትኗል:: ርዕዮት በዚህ ጉዳይ ምን ትላለች? የአገራዊ ምክክር እንዴት
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ በቅርቡ ከስር የተፈታችውን ወጣቷን መምህርት እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ይዞልን ቀርቧል:: በውይይታቸው ከተዳሰሱ ነጥቦች: . የአብይ አህመድ ሴት ሹማምንት እና መአዛ መሀመድ . የልዩነት ድምፆች አፈና
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ወጣቱን ደራሲ እና የማህበረሰብ አንቂ ልጅ ተድላ መላኩን ይዞልን ቀርቧል:: በርካታ ቁምነገሮች የተነሱበት ይህ ውይይት እንዳያመልጣችሁ:: ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ይተባበሩን:: ማገር መገናኛ ዝግጅት ክፍል
More
በአትላንታ ጆርጅያ ስለተደረገው ሦስተኛው የአማራ ሲቪክ ድርጅቶች ጉባኤ ተሳታፊዎች ምን አሉ?
More
በአትላንታ ጆርጅያ ስለተደረገው ሦስተኛው የአማራ ሲቪክ ድርጅቶች ጉባኤ ተሳታፊዎች ምን አሉ? ክፍል 3 መልካም ቆይታ!
More
በአትላንታ ጆርጅያ ስለተደረገው ሦስተኛው የአማራ ሲቪክ ድርጅቶች ጉባኤ ተሳታፊዎች ምን አሉ? ክፍል 1 መልካም ቆይታ!
More
የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ
የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ መልካም ቆይታ!
More
መአዛ መሀመድ ለእስር የዳረጋትን ጉዳይ እንዲሁም በሰላሳ ዘጠኝ የእስር ቤት ቆይታዋ ምን እንደገጠማት ለማገር መገናኛ አብራርታለች መልካም ቆይታ!
More