የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) በዩናይትድ ስቴትስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተግባር ጥሪ አቀረበ።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ከሰሞኑ ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባወጡት ትዕዛዝ መሰል መግለጫ በመላው ዓለም የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ቁጣቸውን በተለያየ መንገድ እየገለፁ ይገኛሉ።ብዙዎችን ያስቆጣው የአንተኒ ብሊንከን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሸባሪው

More

በውጭ አለማት የሚንቀሳቀሱ የአማራ ሲቪክ ድርጅቶች ለአማራ ህዝብ የአንድነት ጥሪ አቀረቡ

በሰሜን አሜሪካ ፣ በአውሮፓ ፣ በአውስትራልያ እና በኒውዝላድ የሚንቀሳቀሱ የአለም አቀፋ የአማራ ንቅናቄ አካል የሆኑ ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች በጋራ ባወጡት መግለጫ ለአማራ ህዝብ የአንድነት ጥሪ አቅርበዋል:: “ሆደ ሰፊነት፣ አስተዋይነት፣ ፍርድ አዋቂነት ታላቅ

More