/

የማገር እንግዳ፦ አቶ ጌታቸው በየነ

እነሆ አዲሱ የማገር እንግዳ ዝግጅት ራሱን የዝግጅቱን አቅራቢ አቶ ጌታቸው በየነን የመጀመሪያው እንግዳ አድርጎ ይዞላችሁ ቀርቧል። “እይታ” እና “ጣይቱ” በተሰኙት ዝግጅቶቹ የሚታወቀው አቶ ጌታቸው በየነ ከጠቅላላ የህይወት ልምዱ አልፎ የቅርብ ጊዜ የአገር

More

በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ እንዲሁም በአፍሪካና በእስያ የሚገኙ የአማራ ማኅበራት በመላው ዓለም ለሚገኙ አማራዎችና የአማራ ወዳጆች “አገር ማዳንና ለወገን ደጀን መሆን” የሚል ታላቅ የገንዘብ መዋጮ ጥሪ አቀረቡ።

“ከአማራ ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ” የሚለው ትህነግ አገር መጋቢ በሆነው የአማራ ገበሬ ላይ ማሳ በማለስለሻውና በመዝሪያው ወቅት፣ በሐምሌ፣ ያወጀበት ጦርነት የአገር ደኅንነት ስጋት መሆኑን የጠቀሰው ዓለም አቀፍ የአማራ ማኅበራት ቃል፦ “አማራው በዜግነቱ እንደማንኛውም

More

በውጭ አገራት አለም አቀፉን የዐማራ ንቅናቄ እያስተባበሩ የሚገኙ መሪ ድርጅቶች ለመላው የዐማራ ህዝብ እና ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ

ኃምሌ 07/2013 ዓ.ም. በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ የዐማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ንቅናቄ የሚመሩ እና የሚያስተባብሩ ድርጅቶች ለማገር መገናኛ በላኩት የጋራ መግለጫ የዐማራ ህዝብ ህልውናውን ለማስጠበቅ የማንንም ይሁንታ እና ቅስቀሳ ሳይጠብቅ ራሱን

More
/

የአንተኒ ብሊንከን የለየለት የትህነግ ወገንተኝነት ለምን?

በዚህ ሳምንት የማገር መገናኛ ሰሞነኛ ዝግጅት: ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላት ፍላጎት ምንድን ነው? የባይደን አስተዳደር ከትህነግ ጋር እያሳየው ያለው የለየለት ወገንተኝነት የዩናይትድ ስቴትስን የቀጠናው ፍላጎት ለማሳካት ነው ልንል

More

የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) በዩናይትድ ስቴትስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተግባር ጥሪ አቀረበ።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ከሰሞኑ ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባወጡት ትዕዛዝ መሰል መግለጫ በመላው ዓለም የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ቁጣቸውን በተለያየ መንገድ እየገለፁ ይገኛሉ።ብዙዎችን ያስቆጣው የአንተኒ ብሊንከን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሸባሪው

More