/

የልዩነት ድምጾች አፈና – መምህርት እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ

ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ በቅርቡ ከስር የተፈታችውን ወጣቷን መምህርት እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ይዞልን ቀርቧል:: በውይይታቸው ከተዳሰሱ ነጥቦች: . የአብይ አህመድ ሴት ሹማምንት እና መአዛ መሀመድ . የልዩነት ድምፆች አፈና

More
/

በአማራ ትግል በውጭ የሚኖረው አማራ ታጋይ ወይስ አታጋይ? – ልጅ ተድላ መላኩ

ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ወጣቱን ደራሲ እና የማህበረሰብ አንቂ ልጅ ተድላ መላኩን ይዞልን ቀርቧል:: በርካታ ቁምነገሮች የተነሱበት ይህ ውይይት እንዳያመልጣችሁ:: ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ይተባበሩን:: ማገር መገናኛ ዝግጅት ክፍል

More

በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የአማራ ማህበራት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ቅዳሜ ጥር – 21 2014 ዓ.ም.

ቅዳሜ ጥር 21 2014 ዓ.ም. ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ! መጠጊያ አጥተው የባዘዙ የኢህአፓ ቅሬቶችንና ምርኮኛ ወታደሮችን አሰባስቦ ኢህዴን (ኋላ ብአዴን) እና ኦህዴድ ብሎ በፈጠራቸው ቡችሎቹ ኢህአዴግ ነኝ ብሎ በ‘ኢትዮጵያዊነት’ ለምድ ተሸፍኖ የመጣው

More
/

የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ

የሰሜን አሜሪካ አማራ ማህበራት መሪዎች የመገናኛ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተሳተፋበት ዝግ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ – በአትላንታ ጆርጅያ መልካም ቆይታ!

More

ዐማራው ህዝባችን እና ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላሉበት ሁኔታ እና ስለወደፊቱ አቅጣጫ ከ3ኛው የዐማራ ማህበራት መሪዎች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ

ጥር 15 ቀን 2014 ዓም ( ጃንዋሪ 23፣ 2022) በቃን!  ዐማራ ራስህን አድን በሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የዐማራ መሪዎች በፋና (የዐማራ ኅብረት በሰሜን አሜሪካ) እና በካሳ (በካናዳ የዐማራ ማኅበራት ኅብረት) አስተባባሪነት  በዐማራ ማኅበር

More
1 5 6 7 8 9 10