ኃምሌ 07/2013 ዓ.ም. በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ የዐማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ንቅናቄ የሚመሩ እና የሚያስተባብሩ ድርጅቶች ለማገር መገናኛ በላኩት የጋራ መግለጫ የዐማራ ህዝብ ህልውናውን ለማስጠበቅ የማንንም ይሁንታ እና ቅስቀሳ ሳይጠብቅ ራሱን
ጌታቸው እና እስክንድር ባደረጉት የማገር እንግዳ ቆይታ በዚህ ክፍል ዝግጅት የአማራ ንቅናቄ ዋናው የውይይት ነጥብ ነው::
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ መሪን የነፃነት ታጋዩን እስክንድ ነጋ ይዞልን ቀርቧል:: በውይይታቸው የባልደራስን ያለፋትን ሶስት አመታት ድርጅታዊ ጉዞ ከአገራችን ወቅታዊ ጉዳዯች ጋር በማገናኘት አጠቃላይ የፖለቲካ ኃይሎች አሰላለፍ
More
የአማራ ህዝብ በማን ይወከል? ጌታቸው በየነ በዚህ ሳምንት የማገር እንግዳ ዝግጅቱ የወጣቷን ጸሐፊ እና መምህርት መስከረም አበራ ከሳምንቱ ሞቅ ያለ ውይይት የቀጠለውን ክፍል ሁለት ዝግጅት ይዞልን ቀርቧል የውይይታቸው ትኩረት መስከረም ከሰሞኑ “የአማራ
More
ጌታቸው በየነ በዚህ ሳምንት የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ወጣቷን ጸሐፊ እና መምህርት መስከረም አበራ ይዞልን ቀርቧል:: የውይይታቸው ትኩረት መስከረም ከሰሞኑ “የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ ለህዝብ ባሰራጨችው ሰንድ ዙሪያ
More
ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ከህግ ባለሙያው አቶ አሳምን መኮነን ጋር ህግ ነክ በሆኑ አገራዊ ርዕሰ ጉዳዯች ላይ ተወያይቷል:: በውይይቱ የሚነሱ ነጥቦች: • አገር በነገድ እና በጎሳ ተሸንሽና የታጠቀ ኃይል ሁሉ

ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ ጋዜጠኛ እና የመበት ተሟጋቿን ርዕዮት አለሙን ይዞልን ቀርቧል የአለፉት አራት አመታት የአብይ አህመድ መራሽ የኢሃዲግ የብዙዎችን ስብዕና ተፈታትኗል:: ርዕዮት በዚህ ጉዳይ ምን ትላለች? የአገራዊ ምክክር እንዴት
More