የአማራ ህዝብ በማን ይወከል? ማንነት ክፍል ሁለት

5 mins read

የአማራ ህዝብ በማን ይወከል?

ጌታቸው በየነ በዚህ ሳምንት የማገር እንግዳ ዝግጅቱ የወጣቷን ጸሐፊ እና መምህርት መስከረም አበራ ከሳምንቱ ሞቅ ያለ ውይይት የቀጠለውን ክፍል ሁለት ዝግጅት ይዞልን ቀርቧል

የውይይታቸው ትኩረት መስከረም ከሰሞኑ “የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ ለህዝብ ባሰራጨችው ሰንድ ዙሪያ ነው::

ከተነሱት በርካታ ነጥቦች መካከል ትቂቶቹ:

“አገራዊ ምክክር”ን አስመልክቶ

1. ኮሚሽኑ የሚያቀርባቸው ዋና ዋና መገጋገሪያ ጉዳዮች ምን ይሆናሉ?

2. ዋናዎቹ የልዩነት መሠረት የሚሆኑት ጉዳዮች ምንድን ናቸው?

3. በስልጣን ላይ ያለውን ጨምሮ በአገሪቱ ፖለቲካ ጎላ ብለው የሚታዩና የሚታወቁት   ድርጅቶች አሰላለፋቸው እንዴት ይሆናል?

4. የአማራው የምንለውን አስተሳሰብ ደግፈው የሚቆሙ ቡድኖችን ማሰብ ይቻላል?

5.    የአማራው አስተሳሰብ በማን ሊወከል ይችላል? የአማራን ህዝብ ወክሎ ለድርድር የሚቀርበው ማን ነው? ህዝቡን ለመወከል አንድ ቡድን ወይም ግለሰብ ምን ምን ማሟላት ይገባዋል? ህዝብን እወክላለሁ ሲባል መሟላት ያለባቸው ጉዳዯች ምን ምን ናቸው?

6.   ብአዴን የአማራ ወኪል ሆኖ መቅረቡ ምን ሊያስከትል ይችላል?

7. የልዩነት መሠረት ካልናቸው ሃሳቦች አንጻር አማራው ጠንካራ አቋም የሚይዝባቸው የትኞቹ ይሆናሉ?

8. መንግሥትን ጨምሮ በብዙ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚወከለውን ኦነጋዊ አስተሳሰብ አማራው እንዴት ሊረታ ይችላል?

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ