/

አብራር:- ኢትዮጵያ ለውጥና ነውጥ – ክፍል ፩

1 min read

የዝግጅት ርዕስ፦ ኢትዮጵያ ለውጥ እና ነውጥ መግለጫ፦ የዚህ ውይይት ዓላማ የዛሬው የአገራችን ችግር ያሳለፍናቸው የለውጥና ነውጥ ዘመናት ጠንቅ መሆኑን፤ በዚያ ጊዜ ምናልባትም እዚህ ይደርሳሉ ተብለው ያልታሰቡ አስተሳሰቦች በነውጡ ሞገድ ታግዘው ዛሬ ሕግና ሥርዓት ሆነው የአማራውን መከራ ያበዙ፣ አልፈውም ለኢትዮጵያ ህልውና ስጋት የፈጠሩ መሆናቸውን ለመገንዘብ ነው።

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ