ስራ የብዙዎችን እንባ አብሷል:: ለብዙዎች ተስፋ ወኗል:: በእስከ አሁን የዘመቻው ጉዞ ምን ያልተነገሩ ሐቆች አሉ? ስኬቱ እና ፈተናዎቹ ምን ምን ናቸው? በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ አቶ ጌታቸው ከአቶ ተመስገን ጋር በመሆን እንኳር እንኳር ጉዳዯችን ይዳስሳሉ::
መልካም ቆይታ!
በዛሬው የቅድሜ ሰሞነኛ ዝግጅታችን የምናነሳው የፋኖ ጉዳይ ሰፊ ርዕስ በመሆኑ በቀጣይ ዝግጅቶቻችን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን:: ለዛሬ
ሚያዚያ 20 ቀን 2014 ( አፕሪል 29 2022)| በቃን! የመጨረሻው ሞገድበሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የአማራ ማኅበራት መሪዎች
በወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ፣በራያ ቆቦ አዲስ የጸጥታ መመሪያ ተላለፈ፣ሱዳን አልፋሽጋ ግዛቴ ነዉ እወቁልኝ አለች
በወለንጭቲ ከባድ ተኩስ ተከፍቷልየሸዋሮቢቱ ጥቃት ሰለባዎችየሩሲያ ኢምባሲ ማስተባበያኮሎኔል ደመቀ ምን አሉ?