/

የተናጠል ተኩስ አቁም ስምምነት? ድርድር ከማን ጋር?

3 mins read

የዶ/ር አብይ አስተዳደር ከትግራይ ክልል ስለወጣው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠን መረጃ ለምን እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሆነ?

የአማራ ህዝብ ትግል አብይ ወይም ህውሃት ከሚል ነጭ እና ጥቁር ምልከታ ነፃ ወጥቶ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚዝቱበትን ጠላቶችንም ለመመከት ምን አይነት የትግል ስልት ለውጥ ማድረግ አለበት?

ያለፋትን ስምንት ወራት በምዕራቡ አለም በተለይም በአሜሪካ ገፊነት ሲቀንቀን የነበረው የድርድር እና ሁሉን አቀፍ መንግስት ምስረታ ጉዳይ አይቀሬ መሆኑን ከሰሞኑ ከኢትዮጵያውያ መንግስት የተሰጡ መግለጫዎች ያመለክታሉ:: የ1983 ታሪክ እንዳይደገም የአማራ ህዝብ ትግል ምን ያህል ተዘጋጅቷል?

በዚህ ሳምንት ወቅታዊ ሰሞነኛ ውይይት ተመስገን መንግስቱ ፣ ጌታነህ ይስማው እና ዶ/ር አብረሃም ጥበቡ እንዚህን እና ተያያዥ አንኳር ጉዳዯችን አንስተው ተወያይተዋል:: ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር የተገናኙ መረጃዎችንም ያካፍላሉ::

መልካም ቆይታ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ማገር እለታዊ ዜና 04/20/2022

በወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ፣በራያ ቆቦ አዲስ የጸጥታ መመሪያ ተላለፈ፣ሱዳን አልፋሽጋ ግዛቴ ነዉ እወቁልኝ አለች

ማገር እለታዊ ዜና 04/19/2022

በወለንጭቲ ከባድ ተኩስ ተከፍቷልየሸዋሮቢቱ ጥቃት ሰለባዎችየሩሲያ ኢምባሲ ማስተባበያኮሎኔል ደመቀ ምን አሉ?