እነሆ አዲሱ የማገር እንግዳ ዝግጅት ራሱን የዝግጅቱን አቅራቢ አቶ ጌታቸው በየነን የመጀመሪያው እንግዳ አድርጎ ይዞላችሁ ቀርቧል። “እይታ” እና “ጣይቱ” በተሰኙት ዝግጅቶቹ የሚታወቀው አቶ ጌታቸው በየነ ከጠቅላላ የህይወት ልምዱ አልፎ የቅርብ ጊዜ የአገር ቤት ጉብኝቱ ስለአገሩና ስለወገኖቹ ያስገነዘበውን እውነታ ያካፍለናል። ከዚህ በኋላ በማገር መገናኛ በየሳምንቱ በሚያቀርበው “የማገር እንግዳ” ዝግጅቱም ምን እንዳሰበልን ይነግረናል።
Latest from Blog
‘ከክልላቸው ውጭ ይኖራሉ’ ያላቸውን ወገኖቹን ፈጅቶና አስሰድዶ ደጀኑን ሕዝብ አለተከላካይ ለእልቂት ሊያጋልጠው እደጁ ከደረሰው ፀረ-አማራ ኃይል
ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ
Mager Special Report – Thursday, November 10, 2022 (Hedar 1, 2015 EC) The Fate of Raya
Mager Special News Coverage – Wednesday, September 28, 2022 (Meskerem 18, 2015 EC) Today’s Mager news
Mager Media News Update – Wednesday, September 7, 2022 (Puagme 2, 2014 EC) Today’s Mager Media