/

የልዩነት ድምጾች አፈና – መምህርት እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ

1 min read

ጌታቸው በየነ በዛሬው የማገር እንግዳ ዝግጅቱ በቅርቡ ከስር የተፈታችውን ወጣቷን መምህርት እና ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ይዞልን ቀርቧል:: በውይይታቸው ከተዳሰሱ ነጥቦች: . የአብይ አህመድ ሴት ሹማምንት እና መአዛ መሀመድ . የልዩነት ድምፆች አፈና በህውሃት መራሹ ኢህአዲግ እና በኦህዴድ መራሹ ኢህአዲግ . የልዩነት ድምጾች አፈናውን ለመመከት ምን አይነት ዝግጅት እናድርግ

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ