/

ዋግህምራ | ሰቆጣ

2 mins read

የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ አሰባሳቢ ቡድን እጅግ አጣዳፊ የሆነ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የዋግህምራ ተፈናቃዯች በቦታው በመገኘት ድጋፍ በማድረስ ለወገን ደራሽነቱን አስመስክሯል::
ይሁን’ና የማገር መገናኛ ቡድን በቦታው ተገኝቶ እንደታዘበው ችግሩ እንዲሁ በቀላሉ የሚቀረፍ ባለመሆኑ መሰረታዊ ለውጥ እንዲመጣ ምን መደረግ ይገባዋል የሚለውን ጥያቄ ሁላችንም ራሳችንን እንድንጠይቅ እናስታውሳለን:
ማገር መገናኛ የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ዋና የመገናኛ አስተባባሪ ሆኖ ስለሚስራ ኩራት ይሰማናል:: ወደ ፊትም ከድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ስራው ጋር ተያያዥ የሆነ መረጃዎችን እናደርሳችሗለ::
ማገር መገናኛ ዝግጅት ክፍል

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ