የተለቀቁ አካባቢዎችና ከትህነግ ጋር ያለው ጦርነት አለመቆም፣ በኦሮሞው መንግስትና ኦነግ በአማራው ላይ የቀጠለው የዘር ጭፍጨፋ፣ የእማራው ንቅናቄ በአገር ውስጥና በውጭ ሀገራት፣ የጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ እስራትና የፍትህ ጥሪ፣
መልካም ቆይታ!
በዛሬው የቅድሜ ሰሞነኛ ዝግጅታችን የምናነሳው የፋኖ ጉዳይ ሰፊ ርዕስ በመሆኑ በቀጣይ ዝግጅቶቻችን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን:: ለዛሬ
ሚያዚያ 20 ቀን 2014 ( አፕሪል 29 2022)| በቃን! የመጨረሻው ሞገድበሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የአማራ ማኅበራት መሪዎች
በወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ፣በራያ ቆቦ አዲስ የጸጥታ መመሪያ ተላለፈ፣ሱዳን አልፋሽጋ ግዛቴ ነዉ እወቁልኝ አለች
በወለንጭቲ ከባድ ተኩስ ተከፍቷልየሸዋሮቢቱ ጥቃት ሰለባዎችየሩሲያ ኢምባሲ ማስተባበያኮሎኔል ደመቀ ምን አሉ?