/

ለወገኖቸ እንዲደርስ የለገስሁት ገንዘብ ምን ላይ ዋለ?

2 mins read

በመላው አለም በሚንቀሳቀሱ የአማራ ማህበራት እና ድርጅቶች አስተባባሪነት በቃን! በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የአማራ አደጋ ጊዜ ድጋፍ ማሰባሰብ ባለፋት ስምንት ወራት ጉዞው ከወገን ደራሽ ለጋሾች ከ1.7 ሚልዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ ችሏል::

ያለፈው ስምንት ወር ጉዞ ምን ይመስል ነበር?
የተሰበሰበው ገንዘብ በምን መልኩ ድጋፋ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ደረሰ?

በዚህ ዝግጅት የአስተባባሪ ቡድኑ ተወካዯች አቶ ቴውድሮስ ትርፌ እና ዶ/ር ይንገስ ይግዛው ጠቅላላ የሂሳብ እና የስራ ክንውን ሪፖርት ያቀርቡልናል::

Latest from Blog

“ከለቅሶው ድንኳን እንውጣ!”

ቋሚ ስለሟች የሚያለቅሰው ለራሱ ነው። ለቅሶ ሙትን እንደማይመልስ እያወቅን የምናለቅሰው፣ እጦታችን የፈጠረብንን ስሜት ልናበርድ ነው። ሞቱ